ዘፀአት 25:8 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 በመካከላቸው እንድኖር መቅደስ ይሥሩልኝ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም8 “ከዚያም መቅደስ እንዲሠሩልኝ አድርግ፤ እኔም በመካከላቸው ዐድራለሁ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም8 በመካከላቸውም እኖር ዘንድ ሕዝቡ ቤተ መቅደስ ይሥሩልኝ፤ See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 መቅደስ ትሠራልኛለህ፤ በመካከላቸውም አድራለሁ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)8 በመካከላቸውም አድር ዘንድ መቅደስ ይሥሩልኝ። See the chapter |