ዘፀአት 25:7 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 መረግድ፥ ለኤፉድና ለደረት ኪስ የሚደረግ ፈርጥ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም7 በኤፉድና በደረት ኪስ ላይ የሚሆኑ መረግዶችና ሌሎች ዕንቍዎች። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም7 መረግድ፥ (ቅጠልያ ዕንቊ) በሊቀ ካህናቱ ኤፉድና በደረት ኪስ ላይ የሚደረግ ፈርጥ፥ See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 መረግድም፥ ለልብሰ እንግድዓና ለደረት ኪስ የሚደረግ ፈርጥ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)7 መረግድም፥ ለኤፉድና ለደረት ኪስ የሚደረግ ፈርጥ። See the chapter |