ዘፀአት 25:28 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)28 ገበታውን እንዲሸከሙባቸው መሎጊያዎቹን ከግራር እንጨት ሠርተህ በወርቅ ለብጣቸው። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም28 መሎጊያዎቹን ከግራር ዕንጨት ሥራቸው፤ በወርቅ ለብጣቸው፤ ጠረጴዛውንም ተሸከምባቸው። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም28 መሎጊያዎቹንም ከግራር እንጨት ሠርተህ በወርቅ ለብጣቸው። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)28 መሎጊያዎቹንም ከማይነቅዝ ዕንጨት ሥራ፤ በንጹሕ ወርቅም ለብጣቸው፤ ገበታውም በእነርሱ ይነሣ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)28 ገበታውን ይሸከሙባቸው ዘንድ መሎጊያዎቹን ከግራር እንጨት ሠርተህ በወርቅ ለብጣቸው። See the chapter |