ዘፀአት 25:26 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)26 አራት የወርቅ ቀለበቶች አድርግለት፤ ቀለበቶቹንም አራቱ እግሮቹ ባሉበት በአራቱ ማዕዘኖች ላይ አድርጋቸው። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም26 ለጠረጴዛው አራት የወርቅ ቀለበቶች ሠርተህ፣ አራቱ እግሮች ባሉበት በአራቱ ማእዘኖች ላይ አያይዘው። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም26 ከወርቅ የተሠሩ አራት መሸከሚያ ቀለበቶች አድርግለት፤ ቀለበቶቹንም እግሮቹ ባሉበት በአራቱም ማእዘን አኑራቸው። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)26 አራትም የወርቅ ቀለበቶች አድርግለት፤ ቀለበቶቹንም አራት እግሮቹ ባሉበት በአራቱ ማዕዘኖች አድርግ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)26 አራትም የወርቅ ቀለበቶች አድርግለት፤ ቀለበቶቹንም አራቱ እግሮቹ ባሉበት በአራቱ ማዕዘኖች አድርግ። See the chapter |