ዘፀአት 25:16 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)16 እኔ የምሰጥህን ምስክር በታቦቱ ውስጥ አኑር። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም16 የምሰጥህንም ምስክር በታቦቱ ውስጥ አኑር። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም16 ከዚህም በኋላ እኔ የምሰጥህን፥ ትእዛዞቹ የተጻፉባቸውን ሁለት ጽላቶች በታቦቱ ውስጥ አኑር። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)16 በታቦቱም ውስጥ እኔ የምሰጥህን ምስክር ታስቀምጣለህ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)16 በታቦቱም ውስጥ እኔ የምሰጥህን ምስክር ታስቀምጣለህ። See the chapter |