ዘፀአት 23:10 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)10 “ስድስት ዓመት ምድርህን ዝራ፥ ምርትዋንም ሰብስብ፤ See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም10 “ስድስት ዓመት በዕርሻህ ላይ ዝራ፤ አዝመራንም ሰብስብ፤ See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም10 “ስድስት ዓመት እርሻህን በማረስ ዘርተህ፥ ምርትህን ሰብስብ፤ See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 “ስድስት ዓመት ምድርህን ዝራ፤ ፍሬዋንም አግባ፤ See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)10 ስድስት ዓመት ምድርህን ዝራ፥ ፍሬዋንም አግባ፤ See the chapter |