ዘፀአት 22:28 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)28 ከሙላትህና ከጭማቂህ ለማቅረብ አትዘግይ፤ የልጆችህንም በኩር ትሰጠኛለህ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም28 “በእግዚአብሔር ላይ የስድብ ቃል አታሰማ፤ ወይም የሕዝብህን መሪ አትርገም። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም28 “በእግዚአብሔር ላይ የስድብ ቃል አትናገር፤ የሕዝብህንም መሪ አትስደብ። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)28 “ፈራጆችን አትስደብ፥ የሕዝብህንም አለቃ ክፉ አትናገረው። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)28 ፈራጆችን አትስደብ፥ የሕዝብንም አለቃ አትርገመው። See the chapter |