ዘፀአት 22:19 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)19 ከጌታ በቀር ለሌላ አምላክ የሚሠዋ ፈጽሞ ይጥፋ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም19 “ከእንስሳ ጋራ ሩካቤ ሥጋ የሚፈጽም ሰው ይገደል። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም19 “ከእንስሳ ጋር ተገናኝቶ የሚረክስ ሰው በሞት ይቀጣ። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)19 “ከእንስሳ የሚደርስ ሁሉ ሞትን ይሙት። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)19 ከእንስሳ ጋር የሚረክስ ፈጽሞ ይገደል። See the chapter |