ዘፀአት 22:18 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)18 ከእንስሳ ጋር የሚተኛ ፈጽሞ ይገደል። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም18 “መተተኛ ሴት በሕይወት እንድትኖር አትፍቀድ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም18 “አስማት የምታደርግ መተተኛ ሴት ብትኖር በሞት ትቀጣ፤ See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)18 “ከመተተኛ ጋር አንድ አትሁኑ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)18 መተተኛይቱን በሕይወት እንድትኖር አትፍቀድላት። See the chapter |