ዘፀአት 21:31 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)31 ወንድን ልጅ ቢወጋ ወይም ሴትን ልጅ ቢወጋ፥ ይህንኑ ፍርድ ያድርጉበት። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም31 አንድ በሬ አንድን ወንድ ወይም ሴት ልጅ ቢወጋ በዚሁ ሕግ መሠረት ይፈጸም። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም31 በሬው ወንድ ወይም ሴት ልጅ ወግቶ ቢገድል ቅጣቱ ተመሳሳይ ይሁን። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)31 በሬው ወንድን ልጅ ቢወጋ፥ ሴትንም ልጅ ቢወጋ ይህንኑ ፍርድ ያድርጉበት። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)31 ደግሞ ወንድን ልጅ ቢወጋ ሴትንም ልጅ ቢወጋ፥ ይህንኑ ፍርድ ያድርጉበት። See the chapter |