ዘፀአት 21:23 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)23 ጉዳት ቢደርስባት ግን ሕይወት ስለ ሕይወት፥ See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም23 ነገር ግን የከፋ ጕዳት ቢደርስ ሕይወት በሕይወት፣ See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም23 ነገር ግን ሴትዮዋ ራስዋ ብርቱ ጒዳት የደረሰባት ከሆነች ቅጣቱ ‘በሕይወት ምትክ ሕይወት፥ See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)23 ተሥዕሎተ መልክእ የተፈጸመለት ፅንስ ቢያስወርዳት ግን ሕይወት በሕይወት፥ See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)23 ጕዳት ግን ቢያገኛት ሕይወት በሕይወት፥ See the chapter |