ዘፀአት 21:12 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)12 “ሰውን ቢመታ ቢሞትም፥ ፈጽሞ ይሙት። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም12 “ሰውን ደብድቦ የገደለ ሞት ይገባዋል። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም12 “ሰውን ደብድቦ የሚገድል ሁሉ በሞት ይቀጣ፤ See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 “ሰው ሰውን ቢመታ፥ ቢሞትም፥ የመታው ፈጽሞ ይገደል። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)12 ሰው ሰውን ቢመታ ቢሞትም፥ እርሱ ፈጽሞ ይገደል። See the chapter |