ዘፀአት 21:11 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 እነዚህንም ሦስት ነገሮች ባያደርግላት፥ ያለ ገንዘብ ትውጣ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም11 እነዚህን ሦስት ነገሮች የማያሟላላት ቢሆን፣ ያለ አንዳች የገንዘብ ክፍያ በነጻ መሄድ ይኖርባታል። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም11 እነዚህን ሦስት ግዴታዎች የማይፈጽምላት ከሆነ ግን ያለ ምንም ዕዳ ነጻ ይልቀቃት። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 ይህንም ሦስት ነገር ባያደርግላት ያለ ገንዘብ ነጻ ትውጣ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)11 ይህንም ሦስት ነገር ባያደርግላት ያላ ገንዘብ በከንቱ ትውጣ። See the chapter |