ዘፀአት 21:1 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)1 “በፊታቸው የምታኖረው ሥርዓት ይህ ነው። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም1 “በፊታቸው የምትደነግጋቸው ሥርዐቶች እነዚህ ናቸው፤ See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም1 “ለእስራኤላውያን የምትሰጣቸው ሕግ ይህ ነው፤ See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 “በፊታቸው የምታደርገው ሥርዐት ይህ ነው። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)1 በፊታቸው የምታደርገው ሥርዓት ይህ ነው። See the chapter |