ዘፀአት 20:9 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)9 ስድስት ቀን ሥራህን ሥራ፥ ተግባርህንም ሁሉ ፈጽም፤ See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም9 ስድስት ቀን ሥራ፤ ተግባርህንም ሁሉ አከናውን። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም9 ሥራህን ሁሉ የምታከናውንባቸው ስድስት ቀኖች አሉልህ፤ See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 ስድስት ቀን ሥራህን ሥራ፤ ተግባርህንም ሁሉ አድርግ፤ See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)9 ስድስት ቀን ሥራ ተግባርህንም ሁሉ አድርግ፤ See the chapter |