ዘፀአት 18:24 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)24 ሙሴም የአማቱን ቃል ሰማ፥ ያለውንም ሁሉ አደረገ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም24 ሙሴ ዐማቱን ሰማ፤ ያለውንም ሁሉ ፈጸመ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም24 ሙሴም የዐማቱን ምክር ሁሉ ተቀብሎ በሥራ ላይ አዋለው። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)24 ሙሴም የአማቱን ቃል ሰማ፤ እንደ አለውም አደረገ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)24 ሙሴም የአማቱን ቃል ሰማ፥ ያለውንም ሁሉ አደረገ። See the chapter |