ዘፀአት 17:8 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 አማሌቅም መጥቶ በረፊድም ከእስራኤል ጋር ተዋጋ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም8 አማሌቃውያን መጥተው እስራኤላውያንን ራፊዲም ላይ ወጉ፤ See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም8 እስራኤላውያን በረፊዲም ሳሉ ዐማሌቃውያን መጥተው አደጋ ጣሉባቸው፤ See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 ዐማሌቅም መጥቶ ከእስራኤል ጋራ በራፊድ ተዋጋ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)8 አማሌቅም መጥቶ ከእስራኤል ጋር በራፊድም ተዋጋ። See the chapter |