ዘፀአት 13:10 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)10 በተወሰነለት ጊዜ ከዓመት ወደ ዓመት ይህችን ሥርዓት ጠብቃት። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም10 ይህን ሥርዐት በተወሰነው ጊዜ በየዓመቱ ጠብቁት። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም10 ስለዚህ ይህን በዓል በየዓመቱ በተመደበለት ጊዜ የማክበር ሥርዓት ይሁንላችሁ። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 ከቀን ወደ ቀን በየጊዜው ይህን ሕግ ጠብቁት። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)10 በዓመት በዓመት በወራቱ ይህችን ሥርዓት ጠብቃት። See the chapter |