Biblia Todo Logo
Online Bible

- Advertisements -




ዘፀአት 12:45 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

45 እንግዳና ደሞዝተኛ ግን ከእርሱ አይብላ።

See the chapter Copy

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

45 ነገር ግን ለጊዜው የተቀመጠ እንግዳና ቅጥር ሠራተኛ መብላት የለበትም።

See the chapter Copy

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

45 በዚያን ጊዜ በሀገር ውስጥ የሚኖር እንግዳ ሰው ወይም አዲስ ቅጥር ሠራተኛ አይብላ።

See the chapter Copy

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

45 ጥገ​ኛና ሞያ​ተኛ ግን ከእ​ርሱ አይ​ብሉ።

See the chapter Copy

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

45 መጻተኛና ሞያተኛ ግን ከእርሱ አይብሉ።

See the chapter Copy




ዘፀአት 12:45
3 Cross References  

“ማናቸውም ምእመን ከተቀደሰው አይብላ የካህኑም እንግዳ የሆነ እና ተቀጥሮ የሚያገለግል ከተቀደሰው አይብላ።


በዚያ ዘመን በዚህም ዓለም ያለ ክርስቶስ ከእስራኤል መንግሥት ርቃችሁ፥ ለተስፋውም ቃል ኪዳን እንግዶች ሆናችሁ፥ ተስፋን አጥታችሁና ከእግዚአብሔር ተለይታችሁ እንደ ነበር አስታውሱ።


በዚያም የሚኖር ማንም፦ “ታምሜአለሁ” አይልም፤ በእርሷም ለሚኖሩ ሰዎች በደላቸው ይቅር ይባልላቸዋል።


Follow us:

Advertisements


Advertisements