ዘፀአት 12:1 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)1 ጌታም በግብጽ ምድር ሙሴንና አሮንን እንዲህ አላቸው፦ See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም1 እግዚአብሔር ሙሴንና አሮንን በግብጽ እንዲህ አላቸው፤ See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም1 እግዚአብሔር ሙሴንና አሮንን በግብጽ ምድር እንዲህ ሲል ተናገራቸው፤ See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 እግዚአብሔርም በግብፅ ሀገር ሙሴንና አሮንን እንዲህ ብሎ ተናገራቸው፦ See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)1 እግዚአብሔርም በግብፅ አገር ሙሴንና አሮንን እንዲህ ብሎ ተናገራቸው። See the chapter |