ዘፀአት 1:13 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)13 ግብፃውያንም እስራኤላውያንን በጭካኔ እንዲሠሩ አስገደዱአቸው። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም13 ጭካኔ በተሞላበት ሁኔታም ያሠሯቸው ጀመር። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም13 ርኅራኄ በጐደለውም ጭካኔ በባርነት አሠሩአቸው። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)13 ግብፃውያንም የእስራኤልን ልጆች በግፍዕ ገዙአቸው። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)13 ግብፃውያንም የእስራኤልን ልጆች በመከራ ገዙአቸው። See the chapter |