ኤፌሶን 6:15 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)15 የሰላም ወንጌል ለማወጅ በዝግጁነት እግሮቻችሁ ተጫምተው ቁሙ፤ See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም15 በሰላም ወንጌል ዝግጁነት እግሮቻችሁ ተጫምተው ቁሙ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም15 የሰላምን ወንጌል እንደ ጫማ በእግሮቻችሁ ተጫምታችሁ በመዘጋጀት ቁሙ። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)15 የሰላም ወንጌል ኀይልንም ተጫምታችሁ ቁሙ። See the chapter |