ኤፌሶን 6:10 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)10 በተረፈ በጌታ በኃይሉ ብርታትም ጠንክሩ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም10 በተረፈ በጌታና ብርቱ በሆነው ኀይሉ ጠንክሩ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም10 በቀረውስ በጌታና በእርሱም ታላቅ ኀይል በርቱ፤ See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 እንግዲህስ ወዲህ በእግዚአብሔርና በኀይሉ ጽናት በርቱ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)10 በቀረውስ በጌታና በኃይሉ ችሎት የበረታችሁ ሁኑ። See the chapter |