ኤፌሶን 5:30 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)30 ምክንያቱም እኛ የአካሉ ክፍሎች ነን። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም30 እኛ የክርስቶስ አካል ብልቶች ነንና። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም30 እኛም የክርስቶስ አካል ክፍሎች ነን፤ See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)30 እኛ የአካሉ ሕዋሳት ነንና። See the chapter |