ኤፌሶን 5:26 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)26 ከውሃ መታጠብ ጋር በቃሉ አንጽቶ እንዲቀድሳት፥ See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም26 በቃሉ አማካይነት በውሃ ዐጥቦ በማንጻት እንድትቀደስ፣ See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም26 ክርስቶስ ይህን ያደረገው ቤተ ክርስቲያንን ሊቀድሳት ፈልጎ ነው፤ የቀደሳትም በቃሉ አማካይነት በውሃ አጥቦ ነው። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)26 በውኃ ጥምቀትና በቃሉ ይቀድሳትና ያነጻት ዘንድ፥ See the chapter |