ኤፌሶን 4:23 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)23 በአእምሮአችሁም መንፈስ ታደሱ፤ See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም23 ደግሞም በአእምሯችሁ መንፈስ እንድትታደሱ፣ See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም23 አእምሮአችሁም በመንፈስ ይታደስ። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)23 የልቡናችሁን ዕውቀት አድሱ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)23 በአእምሮአችሁም መንፈስ ታደሱ፥ See the chapter |