ኤፌሶን 4:20 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)20 እናንተ ግን ክርስቶስን እንደዚህ አልተማራችሁም፤ See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም20 እናንተ ግን ክርስቶስን ያወቃችሁት እንደዚህ ባለ መንገድ አይደለም፤ See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም20 እናንተ ግን ስለ ክርስቶስ የተማራችሁት እንዲህ አይደለም። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)20 እናንተ ግን ክርስቶስን የተማራችሁት እንደዚህ አይደለም። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)20 እናንተ ግን ክርስቶስን እንደዚህ አልተማራችሁም፤ See the chapter |