ኤፌሶን 3:14 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)14 በዚህም ምክንያት ከአብ ፊት እንበረከካለሁ፤ See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም14 በዚህም ምክንያት በአብ ፊት እንበረከካለሁ፤ See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም14 እንግዲህ በእግዚአብሔር አብ ፊት በጒልበቴ ተንበርክኬ የምጸልየው በዚህ ምክንያት ነው። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)14 ስለዚህም በልቡናዬ ተንበርክኬ ለአብ እሰግዳለሁ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)14-15 ስለዚህ ምክንያት በሰማይና በምድር ያለ አባትነት ሁሉ ከሚሰየምበት ከአብ ፊት እንበረከካለሁ፤ See the chapter |