ኤፌሶን 1:8 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 ጸጋውንም አበዛልን። በጥበብና በአእምሮ ሁሉ፥ See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም8 ጸጋውንም በጥበብና በማስተዋል ሁሉ አበዛልን። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም8 ጸጋውንም በጥበብና በዕውቀት ሁሉ አብዝቶ አፈሰሰልን። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 ይኸውም በፍጹም ጥበብና ምክር ለእኛ አብዝቶ ያደረገው ነው። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)8 ጸጋውንም በጥበብና በአእምሮ ሁሉ አበዛልን። See the chapter |