መክብብ 5:5 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 አፍህ ወደ ኃጢአት እንዲወስድህ አትፍቀድለት፥ በመልአክም ፊት፦ ስሕተት ነበረ አትበል፥ እግዚአብሔር በቃልህ ለምን ይቈጣ? ለምንስ የእጅህንም ሥራ ያጥፋ? See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም5 ስእለት ተስሎ ካለመፈጸም፣ አለመሳል ይሻላል። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም5 ተስለህ የማትፈጽመው ከሆነ ግን ቀድሞውንም ባትሳል የተሻለ ነው። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 ተስለህ የማትፈጽም ከሆነ ባትሳል ይሻላል። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)5 ተስለህ የማትፈጽም ብትሆን ባትሳል ይሻላል። See the chapter |