መክብብ 3:9 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)9 ለሠራተኛ የድካሙ ትርፍ ምንድነው? See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም9 ሠራተኛ ከጥረቱ የሚያገኘው ትርፍ ምንድን ነው? See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም9 ታዲያ፥ ሠራተኛ ከድካሙ የሚያገኘው ትርፍ ምንድን ነው? See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 ለሠራተኛ የድካሙ ትርፍ ምንድን ነው? See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)9 ለሠራተኛ የድካሙ ትርፍ ምንድር ነው? See the chapter |