መክብብ 10:15 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)15 የሰነፍ ሥራ ያደክመዋል ወደ ከተማ መሄድ አያውቅምና። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም15 የሞኝ ሥራ ራሱን ያደክመዋል፤ ወደ ከተማ የሚወስደውንም መንገድ አያውቅም። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም15 ዕውቀት የጐደለው ሞኝ ሰው ወደ ከተማ መውጣት ስለሚሳነው በሥራው ይደክማል። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)15 የሰነፍ ድካሙ ያሠቃየዋል፥ ወደ ከተማ መሄድን አያውቅምና። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)15 የሰነፍ ሥራ ያደክመዋል ወደ ከተማ መሄድ አያውቅምና። See the chapter |