ዘዳግም 6:6 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 ዛሬ እኔ የማዝህ እነዚህን ቃላትም በልብህ አኑር። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም6 ዛሬ የምሰጥህን እነዚህን ትእዛዞች በልብህ ያዝ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም6 ዛሬ የምሰጥህን እነዚህን ትእዛዞች አትርሳ፤ See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 እኔም ዛሬ አንተን የማዝዘውን ይህን ቃል በልብህ፥ በነፍስህም ያዝ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)6 እኔም ዛሬ አንተን የማዝዘውን ይህን ቃል በልብህ ያዝ። See the chapter |