ዘዳግም 5:13 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)13 ስድስት ቀን ሥራ፥ ሥራህንም ሁሉ አከናውን፥ See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም13 ስድስት ቀን ሥራ፤ ተግባርህንም ሁሉ አከናውን። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም13 ሥራህን ሁሉ በስድስት ቀኖች ሠርተህ ታከናውናለህ፤ See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)13 ስድስት ቀን ሥራ፤ ተግባርህንም ሁሉ አድርግ፥ See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)13 ስድስት ቀን ሥራ ተግባርህንም ሁሉ አድርግ፥ See the chapter |