ዘዳግም 33:6 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 “ሮቤል በሕይወት ይኑር፥ አይሙት፥ ሰዎቹም በቍጥር አይነሱ።” See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም6 “ሮቤል በሕይወት ይኑር፤ አይሙት፤ የወገኖቹ ቍጥርም አይጕደልበት።” See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም6 ሙሴ ሰለ ሮቤል ነገድ እንዲህ አለ፦ “ምንም እንኳ ብዛቱ ጥቂት ቢሆን፥ ጌታ ሆይ የሮቤል ነገድ ይኑር እንጂ አይሙት።” See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 ሮቤልን እፈልገዋለሁ፤ አይሙትብኝ፤ ቍጥሩም ብዙ ይሁን። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)6 ሮቤል በህይወት ይኑር፥ አይሙት፤ 2 ሰዎቹም በቁጥር ብዙ ይሁኑ፤ See the chapter |