ዘዳግም 32:33 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)33 ወይናቸው የእባብ መርዝ፥ የጨካኝ እፉኝት መርዝ ነው።” See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም33 ወይናቸው የእባብ መርዝ፣ የመራዥ እባብም መርዝ ነው። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም33 ወይናቸው እንደ እባብ መርዝ ነው፤ እንደ ክፉ እፉኝትም መርዝ ነው። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)33 የወይን ጠጃቸው የእባብ መርዝ፥ የሚገድልም የእፉኝት መርዝ ነው። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)33 የወይን ጠጃቸው የእባብ መርዝ፥ 2 የእፉኝትም ሥራይ ነው። See the chapter |