ዘዳግም 32:28 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)28 “ምክር ያጡ ሕዝብ ናቸው፥ ማስተዋልም የሌላቸው ናቸው። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም28 አእምሮ የጐደላቸው፣ ማስተዋልም የሌላቸው ሕዝብ ናቸው። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም28 “የእስራኤል ሕዝብ አእምሮ ቢሶች ናቸው፤ አያስተውሉምም። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)28 ምክር ያጡ ሕዝብ ናቸው፤ ምግባርና ሃይማኖት የላቸውም። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)28 ምክር ያጡ ሕዝብ ናቸው፥ 2 ማስተዋልም የላቸውም። See the chapter |