ዘዳግም 32:16 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)16 በባዕዳን አማልክታቸው አስቀኑት፥ በርኩሰታቸውም አስቆጡት። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም16 በባዕዳን አማልክታቸው አስቀኑት፤ በአስጸያፊ ጣዖቶቻቸውም አስቈጡት። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም16 እግዚአብሔርን በጣዖት አምልኮ አስቀኑት፤ በሚያደርጉትም ክፉ ነገር ሁሉ አስቈጡት። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)16 በዚህ በልዩ ጣዖት አነሣሡኝ፤ በርኵሰታቸውም አስመረሩኝ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)16 በሌሎች አማልክት አስቀኑት፥ 2 በርኩሰታቸውም አስቈጡት። See the chapter |