ዘዳግም 31:1 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)1 ሙሴም ወጥቶ እነዚህን ቃሎች ለእስራኤል ሁሉ ተናገረ፤ See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም1 ከዚያም ሙሴ ወጥቶ እነዚህን ቃሎች ለእስራኤል ሁሉ ተናገረ፤ See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም1 ሙሴም ይህን ሁሉ ቃል ለእስራኤል ሕዝብ ተናግሮ ከፈጸመ በኋላ፥ See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 ሙሴም ይህን ቃል ለእስራኤል ልጆች ሁሉ ተናግሮ ጨረሰ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)1 ሙሴም ሄዶ ይህንን ቃል ለእስራኤል ሁሉ ነገረ። See the chapter |