ዘዳግም 3:29 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)29 “እኛም በቤተፌዖር ፊት ለፊት በሸለቆው ውስጥ ተቀመጥን። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም29 ስለዚህ እኛ በቤተ ፌጎር አጠገብ ባለው ሸለቆ ውስጥ ቈየን። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም29 “ከዚህም የተነሣ በቤትፔዖር ከተማ ፊት ለፊት ባለው ሸለቆ ውስጥ ቈየን።” See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)29 በቤተ ፌጎርም ፊት ለፊት በሸለቆው ውስጥ ተቀመጥን። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)29 በቤተፌጎርም ፊት ለፊት በሸለቆው ውስጥ ተቀመጥን። See the chapter |