ዘዳግም 3:23 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)23 “በዚያን ጊዜ ለጌታ እኔ እንዲህ ብዬ ለመንሁ፦ See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም23 በዚያ ጊዜ እግዚአብሔርን እንዲህ ብዬ ለመንሁት፤ See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም23 “በዚያን ጊዜ እንዲህ ስል አጥብቄ ጸለይኩ፤ See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)23 “በዚያም ዘመን እኔ እግዚአብሔርን እንዲህ ብዬ ለመንሁት፦ See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)23 በዚያም ዘመን እኔ ወደ እግዚአብሔር እንዲህ ብዬ ለመንሁ፦ See the chapter |