ዘዳግም 29:11 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 ልጆቻችሁና ሚስቶቻችሁ፥ በሰፈራችሁም ያለ እንጨትህን የሚቆርጥ ውኃህንም የሚቀዳ መጻተኛ አብረውህ ቆመዋል። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም11 ልጆቻችሁና ሚስቶቻችሁ ዕንጨትህን እየፈለጡ፣ ውሃህንም እየቀዱ በሰፈርህ የሚኖሩ መጻተኞችም ዐብረውህ ቆመዋል። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 ሴቶቻችሁም፥ ልጆቻችሁም ከእንጨት ለቃሚያችሁ እስከ ውኃ ቀጃችሁ በሰፈራችሁ ያለ መጻተኛ፤ See the chapter |