ዘዳግም 28:6 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 “ስትገባ ትባረካለህ፤ ስትወጣም ትባረካለህ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም6 ስትገባ ትባረካለህ፤ ስትወጣም ትባረካለህ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም6 “እግዚአብሔር መግባትህንና መውጣትህን ይባርክልሃል፤ See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 አንተም በመግባትህ ቡሩክ ትሆናለህ፥ በመውጣትህም ቡሩክ ትሆናለህ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)6 አንተም በመግባትህ ቡሩክ ትሆናለህ፥ በመውጣትህም ቡሩክ ትሆናለህ። See the chapter |