ዘዳግም 28:46 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)46 በአንተና በዘርህ ለዘለዓለም ለምልክትና ለግርምት ይኖራሉ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም46 ለአንተና ለዘርህ ለዘላለም ምልክትና መገረም ይሆናሉ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም46 እነዚህም ሁሉ እግዚአብሔር በአንተና በዘሮችህ ላይ የሰጠውን የቅጣት ፍርድ ለዘለዓለም ሲያስታውሱ የሚኖሩ ምልክቶች ይሆናሉ። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)46 በአንተም በልጅ ልጅህም ላይ ለዘለዓለም ለምልክትና ለድንቅ ይሆናሉ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)46 በአንተም በልጅ ልጅህም ላይ ለዘላለም ለምልክትና ለድንቅ ይሆናሉ። See the chapter |