ዘዳግም 28:42 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)42 ዛፍህንና የምድርህን ሰብል ሁሉ ኩብኩባ ይወረዋል። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም42 ዛፍህንና የምድርህን ሰብል ሁሉ የአንበጣ መንጋ ይወርረዋል። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም42 ዛፎችህንና የእርሻ ሰብልህን ሁሉ ኲብኲባ ይበላዋል። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)42 ዛፍህን ሁሉ፤ የምድርህንም ፍሬ ሁሉ ኩብኩባ ያጠፋዋል። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)42 ዛፍህን ሁሉ የምድርህንም ፍሬ ኩብኩባ ይወርሰዋል። See the chapter |