ዘዳግም 28:40 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)40 የወይራ ዛፍ በምድርህ ሁሉ ይኖርሃል፤ ፍሬው ስለሚረግፍብህ ግን ዘይቱን አትቀባም። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም40 በአገርህ ምድር ሁሉ የወይራ ዛፍ ይኖርሃል፤ ፍሬው ስለሚረግፍብህ ግን፣ ዘይቱን አትጠቀምበትም። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም40 የወይራ ዛፍ በምድርህ በየስፍራው ይበቅላል፤ ነገር ግን የወይራው ፍሬ ያለ ጊዜው ስለሚረግፍ የወይራ ዘይት አይኖርህም። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)40 የወይራ ዛፍ በሀገርህ ሁሉ ይሆንልሃል፤ ፍሬውም ይረግፋልና ዘይቱን አትቀባም። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)40 የወይራ ዛፍ በአገርህ ሁሉ ይሆንልሃል፤ ወይራህም ይረግፋልና ዘይቱን አትቀባም። See the chapter |