ዘዳግም 28:3 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 “በከተማ ትባረካለህ፥ በዕርሻህም ትባረካለህ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም3 በከተማ ትባረካለህ፣ በዕርሻህም ትባረካለህ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም3 “እግዚአብሔር ከተሞችህንና እርሻዎችህን ይባርካል። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 አንተ በከተማ ቡሩክ ትሆናለህ፤ በእርሻም ቡሩክ ትሆናለህ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)3 አንተ በከተማ ቡሩክ ትሆናለህ፥ በእርሻም ቡሩክ ትሆናለህ። See the chapter |