ዘዳግም 28:19 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)19 “ስትገባ ትረገማለህ፤ ስትወጣም ትረገማለህ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም19 ስትገባ ትረገማለህ፤ ስትወጣም ትረገማለህ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም19 “ስትገባና ስትወጣ የተረገምህ ትሆናለህ። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)19 አንተ በመግባትህና በመውጣትህም ርጉም ትሆናለህ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)19 አንተ በመግባትህ ርጉም ትሆናለህ፥ በመውጣትህም ርጉም ትሆናለህ። See the chapter |