ዘዳግም 28:16 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)16 “በከተማ ትረገማለህ፤ በዕርሻም ትረገማለህ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም16 በከተማ ትረገማለህ፤ በዕርሻም ትረገማለህ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም16 “በከተማም፥ በገጠርም የተረገምክ ትሆናለህ። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)16 በከተማ ርጉም ትሆናለህ፤ በእርሻም ርጉም ትሆናለህ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)16 በከተማ ርጉም ትሆናለህ፥ በእርሻም ርጉም ትሆናለህ። See the chapter |