ዘዳግም 25:12 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)12 እጅዋን ቁረጠው፤ አትራራላት። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም12 እጇን ቍረጠው፤ አትራራላት። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም12 ምሕረት ሳይደረግላት እጅዋ ይቈረጥ። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 እጅዋን ቍረጥ፤ ዐይንህም አትራራላት። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)12 እጅዋን ቁረጥ፥ ዓይንህም አትራራላት። See the chapter |